← Search

Text · dataset · 2022

surafelkindu/Amharic_corpus

Listed in Hugging Face Datasets

Description

ዛጎል ዜና- መንግስት አምስት ሺህ የሚጠጉ እስረኞችን “ተመራቂዎች” በሚል መፍታቱን ይፋ ባደረገበት ቀን በተመሳሳይ አምቦ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማታቸው ተሰማ። ተማሪዎቹ የአስቸኳይ አዋጁን በመጣስ ” መረራ ይፈታ” እያሉ ተቃውሞ መጀመራቸው ነው የተሰማው። ከትምህርት ቤት ወደ ትምህርት ቤት የሰፋው ተቃውሞ ብህይወት ላይ አደጋ ባያስከትልም በንብረት ላይ ግን ጉዳት አድርሷል። መኪና ሲቃጠል ያዩ የአይን ምስክሮች ተቃውሞውን በጀመሩት ላይም ሆነ ዘግይተው በተቀላቀሉት ላይ እንደ ቀደሞው ያለ የሃይል እርምጃ አልተወሰደም። የኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ወርክ እንዳለው ደግሞ በርካታ ሰዎች ታስረዋል። ለወትሮው ህገ መንግስቱን በሃይል ለመናድ የተነሱ፣ የነውጥ ሃይሎች፣ አተራማሾች፣ የጥፋት ሃይል ተላላኪዎች በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል 4035 የሚሆኑት ሲፈቱ እስረኞቹ “ስድስት ኮርስ… See the full description on the dataset page: huggingface.co/datasets/surafelkindu/Amharic_corpus.

Links

Where it is published

Catalogue records · 1

Topics

Stated by source
text
Provenance · 1 source records, 9 field assertions
SourceKeyLast seenRaw
Hugging Face Datasetssurafelkindu/Amharic_corpus15 d agoJSON v1
FieldAssertionExtractorEvidence
access_levelsource · Hugging Faceconnector:huggingface@1.0.0/gated
concepts[field].local:field:computer-science-aimapping · Hugging Faceconnector:huggingface@1.0.0
concepts[modality].hf_modality:textsource · Hugging Faceconnector:huggingface@1.0.0
created_datesource · Hugging Faceconnector:huggingface@1.0.0
descriptionsource · Hugging Faceconnector:huggingface@1.0.0/description
licensesource · Hugging Faceconnector:huggingface@1.0.0/tags[license:*]
publication_datesource · Hugging Faceconnector:huggingface@1.0.0
titlesource · Hugging Faceconnector:huggingface@1.0.0/id
updated_datesource · Hugging Faceconnector:huggingface@1.0.0